ትግራይ ክልል ሥራ ያላቸዉ ወጣቶች ከ20 በመቶ ያነሱ ናቸዉ-ጥናት

ከጦርነቱ በፊት በትግራይ የስራ አጥ ወጣቶች መጠን 30 ከመቶ እንደነበረ የሚገለፅ ሲሆን፥ የደረሰው ውድመት፣ መፈናቀል እና ሌሎች ምክንያቶች ተደምረው አሁን ላይ በትግራይ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል 81 ከመቶዎቹ ስራ አጥ ሆነው እንዳለ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክት የትግራይ ወጣቶች ማሕበር ይገልፃል። በትግራይ ከሚገኙ ወጣቶች

news details